ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 59:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. እንደ ውሻ እያላዘኑ፣በምሽት ተመልሰው ይመጣሉ፤በከተማዪቱም ዙሪያ ይራወጣሉ።

15. ምግብ ፍለጋ ይራወጣሉ።ካልጠገቡም ያላዝናሉ።

16. እኔ ግን ስለ ኀይልህ እዘምራለሁ፤በማለዳም ስለ ምሕረትህ እዘምራለሁ፤አንተ መጠጊያዬ፣በመከራም ቀን ዐምባዬ ነህና።

17. ብርታቴ ሆይ፤ ውዳሴ አቀርብልሃለሁ፤እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ መጠጊያዬ፣የምትወደኝም አምላኬ ነህና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 59