ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 5:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ቃሌን አድምጥ፤መቃተቴንም ቸል አትበል።

2. ንጉሤና አምላኬ ሆይ፤ወደ አንተ እጸልያለሁና፣ድረስልኝ ብዬ ስጮህ ስማኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 5