ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 48:3-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. እግዚአብሔር በአዳራሾቿ ውስጥ ሆኖ፤ብርቱ ምሽግ እንደሆናት አስመስክሮአል።

4. እነሆ፤ ነገሥታት ተባብረው መጡ፤አንድ ላይ ሆነውም ገሠገሡ።

5. አይተውም ተደነቁ፤ደንግጠውም ፈረጠጡ።

6. ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣በዚያ ብርክ ያዛቸው።

7. የምሥራቅ ነፋስ የተርሴስን መርከብ እንደሚሰባብር፣አንተ አብረከረክሃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 48