ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 47:7-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. እግዚአብሔር የምድር ሁሉ ንጉሥ ነውና፤ምርጥ ዝማሬ አቅርቡለት።

8. እግዚአብሔር በሕዝቦች ላይ ነግሦአል፤እግዚአብሔር በተቀደሰ ዙፋኑ ላይ ተቀምጦአል።

9. ከአብርሃም አምላክ ሕዝብ ጋር፣የሕዝቦች መኳንንት ተሰበሰቡ፤የምድር ነገሥታት የእግዚአብሔር ናቸውና፤እርሱም እጅግ ከፍ ከፍ ያለ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 47