ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 47:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሕዝቦች ሁላችሁ እጆቻችሁን አጨብጭቡ፤ድምፃችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር እልል በሉ።

2. በምድር ሁሉ ላይ ታላቅ የሆነው ንጉሥ፣ልዑል እግዚአብሔር የሚያስፈራ ነውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 47