ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 45:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ልቤ መልካም ሐሳብ አፈለቀ፤የተቀኘሁትን ቅኔ ለንጉሥ አሰማለሁ፤አንደበቴም እንደ ባለ ሙያ ጸሓፊ ብርዕ ነው።

2. አንተ ከሰዎች ሁሉ ይልቅ ውብ ነህ፤ከንፈሮችህም የጸጋ ቃል ያፈልቃሉ፤ስለዚህ እግዚአብሔር ለዘላለም ባርኮሃል።

3. ኀያል ሆይ፤ ሰይፍህን በወገብህ ታጠቅ፤ግርማ ሞገስንም ተላበስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 45