ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 43:3-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ብርሃንህንና እውነትህን ላክ፤እነርሱ ይምሩኝ፤ወደ ተቀደሰው ተራራህ፣ወደ ማደሪያህ ያድርሱኝ።

4. እኔም ወደ እግዚአብሔር መሠዊያ አቀናለሁ፤ፍጹም ደስታዬ ወደ ሆነው አምላክ እሄዳለሁ፤እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፣በበገና አመሰግንሃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 43