ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 41:12-13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ስለ ጭንቀቴ ደግፈህ ይዘኸኛል፤በፊትህም ለዘላለም ታኖረኛለህ።

13. የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፣ከዘላለም እስከ ዘላለም የተባረከ ይሁን፤አሜን፤ አሜን።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 41