ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 41:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ለድኾች የሚያስብ ሰው ምስጉን ነው፤እርሱንም እግዚአብሔር በክፉ ቀን ይታደገዋል።

2. እግዚአብሔር ይጠብቀዋል፤ በሕይወትም ያኖረዋል፤በምድርም ላይ ይባርከዋል፤ለጠላቶቹም ምኞትም አሳልፎ አይሰጠውም።

3. ታሞ ባለበት ዐልጋ ላይ እግዚአብሔር ይንከባከበዋል፤በበሽታውም ጊዜ መኝታውን ያነጥፍለታል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 41