ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 37:35-37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

35. ክፉና ጨካኙን ሰው፣እንደ ሊባኖስ ዝግባ ለምልሞ አየሁት፤

36. ዳግመኛ በዚያ ሳልፍ፣ እነሆ፣ በቦታው አልነበረም፤ብፈልገውም አልተገኘም።

37. ንጹሐንን ልብ በል፤ ቅኑንም አስተውል፤የሰላም ሰው ተስፋ አለውና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 37