ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 37:31-34 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

31. የአምላኩ ሕግ በልቡ አለ፤አካሄዱም አይወላገድም።

32. ክፉዎች ጻድቁን ይከታተሉታል፤ሊገድሉትም ይሻሉ።

33. እግዚአብሔር ግን በእጃቸው አይጥለውም፤ፍርድ ፊት ሲቀርብም አሳልፎ አይሰጠውም።

34. እግዚአብሔርን ደጅ ጥና፤መንገዱንም ጠብቅ፤ምድሪቱን ትወርስ ዘንድ ከፍ ከፍ ያደርግሃል፤ክፉዎችም ሲጠፉ ታያለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 37