ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 34:3-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. ኑና ከእኔ ጋር እግዚአብሔርን አክብሩት፤ስሙንም በአንድነት ከፍ ከፍ እናድርግ።

4. እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እርሱም መለሰልኝ፤ከፍርሀቴም ሁሉ አዳነኝ።

5. ወደ እርሱ የሚመለከቱ ያበራሉ፤ፊታቸውም ከቶ አያፍርም።

6. ይህ ችግረኛ ጮኸ፤ እግዚአብሔርም ሰማው፤ከመከራውም ሁሉ አዳነው።

7. እግዚአብሔርን በሚፈሩት ዙሪያ የእግዚአብሔር መልአክ ይሰፍራል፤ያድናቸዋልም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 34