ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 34:19-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. የጻድቅ መከራው ብዙ ነው፤ እግዚአብሔር ግን ከሁሉም ያድነዋል።

20. ዐጥንቶቹን ሁሉ ይጠብቃል፤ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።

21. ኀጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል፤ጻድቃንን የሚጠሉ ይፈረድባቸዋል።

22. እግዚአብሔር የባሪያዎቹን ነፍስ ይቤዣል፤እርሱንም መጠጊያ ያደረገ አይፈረድበትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 34