ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 33:9-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. እርሱ ተናግሮአልና ሆኑ፤አዞአልና ጸኑም።

10. እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምክክር ከንቱ ያደርጋል፤የሕዝብንም ዕቅድ ያጨናግፋል።

11. የእግዚአብሔር ሐሳብ ግን ለዘላለም ይጸናል፤የልቡም ሐሳብ ለትውልድ ሁሉ ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 33