ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 3:1-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላቶቼ ምንኛ በዙስንቱስ በእኔ ላይ ተነሣ!

2. ብዙዎች ነፍሴን፣ “እግዚአብሔርአይታደግሽም” አሏት። ሴላ

3. እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ግን ዙሪያዬንየምትከልል ጋሻ ነህ፤ክብሬና፣ ራሴንም ቀና ቀናየምታደርግ አንተ ነህ።

4. ወደ እግዚአብሔር ድምፄን ከፍ አድርጌ እጮሃለሁ፤እርሱም ከተቀደሰ ተራራው ይመልስልኛል። ሴላ

5. እተኛለሁ፤ አንቀላፋለሁ፤ እግዚአብሔር ደግፎ ይዞኛልና እነቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 3