ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 28:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ዐለቴ ሆይ፤ ሰምተህ እንዳልሰማ አትሁንብኝ፤አንተ ዝም ካልኸኝ፤ወደ ጒድጓድ እንደሚወርዱ እሆናለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 28

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 28:1