ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 26:11-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

11. እኔ ግን በተአማኒ ሕይወት እጓዛለሁ፤አድነኝ፤ ምሕረትንም አድርግልኝ።

12. እግሮቼ በደልዳላ ስፍራ ቆመዋል፤በታላቅ ጉባኤ መካከልም እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 26