ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 26:10-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

10. በእነርሱ እጅ የተንኰል ዕቅድ አለ፤ቀኝ እጃቸውም ጒቦን ያጋብሳል።

11. እኔ ግን በተአማኒ ሕይወት እጓዛለሁ፤አድነኝ፤ ምሕረትንም አድርግልኝ።

12. እግሮቼ በደልዳላ ስፍራ ቆመዋል፤በታላቅ ጉባኤ መካከልም እግዚአብሔርን እባርከዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 26