ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 24:7-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤እናንተ የዘላለም በሮች፤የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ!

8. ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው ብርቱና ኀያል፤ እግዚአብሔር ነው በውጊያ ኀያል።

9. እናንተ ደጆች፤ ቀና በሉ፤እናንተ የዘላለም በሮች፤የክብር ንጉሥ እንዲገባ ብድግ በሉ!

10. ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው?የሰራዊት አምላክ፣እርሱ የክብር ንጉሥ ነው። ሴላ

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 24