ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 17:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ እንዲህ ካሉት ሰዎች በክንድህ አድነኝ፤ዕድል ፈንታቸው ይህችው ሕይወት ብቻ ከሆነች፣ ከዚህ ዓለም ሰዎች ታደገኝ።ከመዝገብህ ሆዳቸውን ሞላህ፤ልጆቻቸውም ተትረፍርፎላቸዋል፤ለልጆቻቸውም ሀብት ያከማቻሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 17

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 17:14