ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 148:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤በላይ በአርያም አመስግኑት።

2. መላእክቱ ሁሉ አመስግኑት፤ሰራዊቱ ሁሉ አመስግኑት፤

3. ፀሓይና ጨረቃ አመስግኑት፤የምታበሩ ከዋክብት ሁሉ አመስግኑት።

4. ሰማየ ሰማያት አመስግኑት፤ከሰማያትም በላይ ያላችሁ ውሆች አወድሱት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 148