ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 147:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ቃሉን ለያዕቆብ፣ሥርዐቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይገልጣል።

20. ይህን ለማንኛውም ሌላ ሕዝብ አላደረገም፤እነርሱም ፍርዱን አላወቁም።ሃሌ ሉያ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 147