ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 147:16-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ዐመዳዩን እንደ በርኖስ ይዘረጋል፤ውርጩን እንደ ዐመድ ይነሰንሳል።

17. የበረዶውን ድንጋይ ቍልቍል ይወረውረዋል፤በውሽንፍሩስ ቅዝቃዜ ፊት ማን ሊቆም ይችላል?

18. ቃሉን ልኮ ያቀልጣቸዋል፤ ነፋሱን ያነፍሳል፤ ውሆችንም ያፈሳል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 147