ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 145:19-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ለሚፈሩት ፍላጎታቸውን ይፈጽማል፤ጩኸታቸውን ይሰማል፤ ያድናቸዋልም።

20. እግዚአብሔር የሚወዱትን ሁሉ ይጠብቃል፤ክፉዎችን ሁሉ ግን ያጠፋል።

21. አፌ የእግዚአብሔርን ምስጋና ይናገራል፤ፍጡር ሁሉ ከዘላለም እስከ ዘላለም፣ ቅዱስ ስሙን ይባርክ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 145