ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 141:9-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. ከዘረጉብኝ ወጥመድ፣ከክፉ አድራጊዎችም አሽክላ ጠብቀኝ።

10. እኔ ብቻ በደኅና ሳመልጥ፣ክፉዎቹ በገዛ ወጥመዳቸው ይውደቁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 141