ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 14:4-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. የእግዚአብሔርን ስም የማይጠሩት፣ሕዝቤን እንደ እንጀራ የሚበሉት፣ክፉ አድራጊዎች ሁሉ ዕውቀት የላቸውምን?

5. ባሉበት ድንጋጤ ውጦአቸዋል፤እግዚአብሔር በጻድቃን መካከል ይገኛልና።

6. እናንተ የድኾችን ዕቅድ ለማፋለስ ትሻላችሁ፤ እግዚአብሔር ግን መጠጊያቸው ነው።

7. ምነው እስራኤልን የሚያድን ከጽዮን በወጣ! እግዚአብሔር የሕዝቡን ምርኮ በሚመልስበት ጊዜ፣ያዕቆብ ደስ ይበለው፤ እስራኤልም ሐሤት ያድርግ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 14