ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 133:2-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. በራስ ላይ ፈሶ፣እስከ ጢም እንደሚዘልቅ፣እስከ አሮን ጢም እንደሚወርድ፣እስከ ልብሱም ዐንገትጌ እንደሚደርስ ውድ ሽቱ ነው።

3. ደግሞም በጽዮን ተራራ ላይ እንደሚወርድ፣እንደ አርሞንዔም ጠል ነው፤በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን፣ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአልና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 133