ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 129:6-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. ገና ከመብቀሉ እንደሚደርቅ፣በጣራ ላይ እንደ በቀለ ሣር ይሁኑ፤

7. ደግሞም ለዐጫጅ እጁን፣ለነዶ ሰብሳቢ ዕቅፉን እንደማይሞላ ይሁኑ።

8. መንገድ ዐላፊዎችም፣“የእግዚአብሔር በረከት በእናንተ ላይ ይሁን፤ በእግዚአብሔር ስም እንባርካችኋለን” አይበሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 129