ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 129:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤል እንዲህ ይበል፦“ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ አስጨነቁኝ፤

2. በርግጥ ከልጅነቴ ጀምሮ ብዙ ጊዜ አስጨነቁኝ፤ዳሩ ግን ድል አላደረጉኝም።

3. ዐራሾች ጀርባዬን ዐረሱት፤ትልማቸውንም አስረዘሙት።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 129