ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 122:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ደስ አለኝ።

2. ኢየሩሳሌም ሆይ፤ እግሮቻችን ከደጅሽ ውስጥ ቆመዋል።

3. ኢየሩሳሌም እጅግ እንደ ተጠጋጋች፣ከተማ ሆና ተሠርታለች።

4. ለእስራኤል በተሰጠው ሥርዐት መሠረት፣ የእግዚአብሔርን ስም ለማመስገን፣ የእግዚአብሔር ነገዶች፣ወደዚያ ይመጣሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 122