ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 120:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ተጣራሁ፤እርሱም መለሰልኝ።

2. እግዚአብሔር ሆይ፤ ከሐሰተኛ ከንፈር፣ከአታላይ ምላስም አድነኝ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 120