ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 12:5-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. እግዚአብሔር፣ “ስለ ድኾች መከራ፣ስለ ችግረኞችም ጩኸት፣አሁን እነሣለሁ፤በናፈቁትም ሰላም አኖራቸዋለሁ” ይላል።

6. የእግዚአብሔር ቃል የጠራ ቃል ነው፤ሰባት ጊዜ እንደ ተጣራ፣በምድር ላይ በከውር እንደ ተፈተነ ብር ነው።

7. እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ትጠብቀናለህ፤ከዚህም ትውልድ ለዘላለም ትከልለናለህ።

8. በሰዎች ዘንድ ክፋት ከፍ ከፍ ባለ ጊዜ፣ዐመፀኞች በየአቅጣጫው በዛቻ ይዞራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 12