ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:91-94 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

91. ሁሉም አገልጋይህ ነውና፣በሕግህ መሠረት እስከ ዛሬ ድረስ ጸንተው ይኖራሉ።

92. ሕግህ ደስታዬ ባይሆን ኖሮ፣በመከራዬ ወቅት በጠፋሁ ነበር።

93. በእርሱ ሕያው አድርገኸኛልና፣ትእዛዝህን ከቶ አልረሳም።

94. እኔ የአንተ ነኝ፤ እባክህ አድነኝ፤ሕግህንም ፈልጌአለሁና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119