ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:165-168 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

165. ሕግህን የሚወዱ ብዙ ሰላም አላቸው፤ዕንቅፋትም የለባቸውም።

166. እግዚአብሔር ሆይ፤ ማዳንህን ተስፋ አደርጋለሁ፤ትእዛዝህንም እፈጽማለሁ።

167. ነፍሴ ምስክርነትህን ትጠብቃለች፤እጅግ እወደዋለሁና።

168. መንገዴ ሁሉ በፊትህ ግልጽ ነውና፣ሕግህንና ምስክርነትህን እጠብቃለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119