ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:154-157 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

154. ተሟገትልኝ፤ አድነኝም፤እንደ ቃልህም ሕያው አድርገኝ።

155. ሥርዐትህን ስለማይሹ፣ድነት ከክፉዎች የራቀ ነው።

156. እግዚአብሔር ሆይ፤ ርኅራኄህ ታላቅ ነው፤እንደ ሕግህ ሕያው አድርገኝ።

157. የሚያሳድዱኝ ጠላቶቼ ብዙዎች ናቸው፤እኔ ግን ከምስክርህ ዘወር አላልሁም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119