ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:136-142 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

136. ሕግህ ባለመከበሩ፤እንባዬ እንደ ውሃ ይፈሳል።

137. እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ጻድቅ ነህ፤ፍርድህም ትክክል ነው።

138. ምስክርነትህን በጽድቅ አዘዝህ፤እጅግ አስተማማኝም ነው።

139. ጠላቶቼ ቃልህን ዘንግተዋልና፣ቅናት አሳረረኝ።

140. ቃልህ እጅግ የነጠረ ነው፤ባሪያህም ወደደው።

141. እኔ ታናሽና የተናቅሁ ነኝ፤ነገር ግን መመሪያህን አልዘነጋሁም።

142. ጽድቅህ ዘላለማዊ ጽድቅ ነው፤ሕግህም እውነት ነው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119