ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 119:125-128 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

125. እኔ ባሪያህ ነኝ፤ምስክርነትህን ዐውቅ ዘንድ ማስተዋልን ስጠኝ።

126. እግዚአብሔር ሆይ፤ሕግህ እየተጣሰ ነውና፣ጊዜው አንተ የምትሠራበት ነው።

127. ስለዚህ ከወርቅ፣ ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ፣ትእዛዛትህን ወደድሁ።

128. መመሪያህ ሙሉ በሙሉ ልክ ነው አልሁ፤ስለዚህ የሐሰትን መንገድ ሁሉ ጠላሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 119