ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 118:9-12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ፣ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

10. ሕዝቦች ሁሉ ከበቡኝ፤ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ።

11. መክበቡንስ በየአቅጣጫው ከበቡኝ፤ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ።

12. እንደ ንብ መንጋ ከበቡኝ፤ነገር ግን እንደሚነድ እሾኽ ከሰሙ፤በእርግጥም በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 118