ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 117:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አሕዛብ ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤

2. እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርም ታማኝነት ጸንቶ ይኖራል።ሃሌ ሉያ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 117