ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 114:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤል ከግብፅ ወጥቶ ሲሄድ፣የያዕቆብም ቤት ቋንቋው ልዩ ከሆነ ሕዝብ ተለይቶ ሲወጣ፣

2. ይሁዳ የእግዚአብሔር መቅደስ፣እስራኤልም ግዛቱ ሆነ።

3. ባሕር አየች፤ ሸሸችም፤ዮርዳኖስም ወደ ኋላው ተመለሰ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 114