ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 112:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን የሚፈራ፣በትእዛዙም እጅግ ደስ የሚሰኝ የተባረከ ነው።

2. ዘሩ በምድር ላይ ኀያል ይሆናል፤የቅኖች ትውልድ ትባረካለች።

3. ሀብትና ብልጽግና በቤቱ ይሞላል፤ጽድቁም ለዘላለም ይኖራል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 112