ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 110:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለጦርነት በምትወጣበት ቀን፣ሰራዊትህ በገዛ ፈቃዱ በጐንህ ይቆማል፤ከንጋት ማሕፀን፣በቅዱስ ግርማ ደምቀህ፣የጐልማሳነትህን ልምላሜ እንደ ጠል ትቀበላለህ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 110

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መዝሙር 110:3