ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 11:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በእግዚአብሔር ታምኛለሁ፤ታዲያ ነፍሴን፣ “እንደ ወፍ ወደ ተራራ ብረሪ”ለምን ትሏታላችሁ?

2. ደግሞም ለምን እንዲህ ትሉኛላችሁ?“ክፉዎች፣ እነሆ፣ ቀስታቸውን ገትረዋል፤የቅኑን ሰው ልብ በጨለማ ለመንደፍ፣ፍላጻቸውን በአውታሩ ላይ ደግነዋል።

3. መሠረቱ ከተናደ፣ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 11