ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 106:37-41 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

37. ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውንለአጋንንት ሠዉ።

38. የወንዶችና የሴቶች ልጆቻቸውን ደም፣ለከነዓን ጣዖታት የሠዉአቸውን፣ንጹሕ ደም አፈሰሱ፤ምድሪቱም በደም ተበከለች።

39. በተግባራቸው ረከሱ፤በድርጊታቸውም አመንዝሮች ሆኑ።

40. ስለዚህ የእግዚአብሔር ቍጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤ርስቱንም ተጸየፈ።

41. ለአሕዛብ አሳልፎ ሰጣቸው፤ጠላቶቻቸውም በላያቸው ሠለጠኑ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 106