ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 106:24-30 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. ከዚያም በኋላ መልካሚቱን ምድር ናቁ፤የተስፋ ቃሉንም አላመኑም።

25. በድንኳኖቻቸው ውስጥ አጒረመረሙ፤ የእግዚአብሔርንም ድምፅ አላዳመጡም።

26. በምድረ በዳ ሊጥላቸው፣እጁን አንሥቶ ማለ፤

27. ዘራቸውንም በሕዝቦች መካከል ሊጥል፣ወደ ተለያየ ምድርም እንደሚበትናቸው ማለ።

28. ራሳቸውን ከብዔል ፌጎር ጋር አቈራኙ፤ለሙታን የተሠዋውን መሥዋዕት በሉ፤

29. በሥራቸውም እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ቸነፈርም በላያቸው መጣ።

30. ፊንሐስም ተነሥቶ ጣልቃ ገባ፤ቸነፈሩም ተገታ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 106