ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መዝሙር 103:19-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. እግዚአብሔር ዙፋኑን በሰማይ አጽንቶአል፤መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች።

20. እናንተ ለቃሉ የምትታዘዙ መላእክቱ፤ትእዛዙንም የምትፈጽሙ እናንተ ኀያላን፤ እግዚአብሔርን ባርኩ።

21. እናንተ ፈቃዱን የምትፈጽሙ አገልጋዮቹ፤ሰራዊቱ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ባርኩ።

22. እናንተ በግዛቱ ሁሉ የምትኖሩ፣ፍጥረቱ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን ባርኩ፤ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መዝሙር 103