ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 9:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሕያዋን መካከል ያለ ማንኛውም ሰው ተስፋ አለው፤ በሕይወት ያለ ውሻ ከሞተ አንበሳ ይሻላልና!

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 9:4