ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 9:16-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

16. ስለዚህ፣ “ጥበብ ከኀይል ይበልጣል” አልሁ፤ ሆኖም የድኻው ጥበብ ተንቆአል፤ ቃሉም አልተሰማም።

17. ሞኞችን ከሚያስተዳድር ገዥ ጩኸት ይልቅ፣ጠቢብ በዝግታ የሚናገረው ቃል ይደመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 9