ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 9:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እጅህ የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኀይልህ ሥራው፤ ልትሄድበት ባለው መቃብር ውስጥ መሥራትም ሆነ ማቀድ፣ ዕውቀትም ሆነ ጥበብ የለምና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ መክብብ 9:10