ብሉይ ኪዳን

አዲስ ኪዳን

መክብብ 4:2-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. እኔም የቀድሞ ሙታን፣ዛሬ በሕይወት ካሉት ሕያዋን ይልቅ፣ደስተኞች እንደሆኑ ተናገርሁ።

3. ነገር ግን ከሁለቱም ይልቅ፣ገና ያልተወለደው፣ከፀሓይ በታች የሚደረገውንም፣ክፋት ያላየው ይሻላል።

4. እንዲሁም ጥረትና የሥራ መከናወን ሁሉ ሰው በባልንጀራው ላይ ካለው ቅናት እንደሚመነጭ ተመለከትሁ፤ ይህም ደግሞ ከንቱ፣ ነፋስንም እንደ መከተል ነው።

5. ሰነፍ እጁን አጣጥፎ ይቀመጣል፤የገዛ ራሱንም ሥጋ ይበላል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ መክብብ 4